ወደ ይሖዋ ተመለስ

ይሖዋ የጠፉ በጎቹን ይፈልጋል፤ ወደ እሱ እንድትመለስም ይጋብዝሃል።

ከበላይ አካሉ የተላከ ደብዳቤ

የበላይ አካሉ ይህን ደብዳቤ የላከው ከመንጋው መካከል ለባዘኑ የአምላክ አገልጋዮች ነው።

ክፍል 1

“የጠፋውን እፈልጋለሁ”

አምላክ፣ የጠፋን በግ ጨርሶ ሊመለስ እንደማይችል አድርጎ ይመለከተዋል?

ክፍል 2

ጭንቀት—‘በየአቅጣጫው እንደቆሳለን’

በይሖዋ አገልግሎት የቀድሞህን ያህል ማድረግ አለመቻልህ ተስፋ አስቆርጦሃል? እሱ የሚሰጠውን ኃይል ለማግኘት ማድረግ የምትችለው ቀላል ነገር አለ።

ክፍል 3

የስሜት መጎዳት—‘ቅር የተሰኘንበት ነገር’ ሲኖር

አንድ የእምነት ባልንጀራህ እንደበደለህ በሚሰማህ ወቅት ሦስት የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ሊረዱህ ይችላሉ።

ክፍል 4

የበደለኝነት ስሜት—‘ከኃጢአቴ አንጻኝ’

ንጹሕ ሕሊና አግኝተህ እፎይ ማለት የምትችለው እንዴት ነው?

ክፍል 5

‘ወደ ነፍስህ እረኛና ጠባቂ ተመለስ’

ወደ ይሖዋ መመለስ ብፈልግ መጀመሪያ ምን ማድረግ ይኖርብኛል? ጉባኤውስ እንዴት ይቀበለኝ ይሆን?

መደምደሚያ

ከይሖዋ ሕዝቦች ጋር ስላሳለፍካቸው አስደሳች ጊዜያት መለስ ብለህ አስበህ ታውቃለህ?