የ2020-2021 የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም—የወረዳ የበላይ ተመልካች የሚገኝበት

የወረዳ ስብሰባውን ለመከታተል ፕሮግራሙን ተመልከት። የወረዳ ስብሰባው ርዕስ “የይሖዋን ልብ ደስ አሰኙት!” የሚል ነው።

የይሖዋን ልብ ደስ አሰኙት!

የወረዳ የበላይ ተመልካች የሚገኝበት የወረዳ ስብሰባ የጠዋትና የከሰዓት በኋላ ፕሮግራም።

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

በወረዳ ስብሰባው ላይ የእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይብራራል።