መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ታኅሣሥ 2022

ይህ እትም ከጥር 30–የካቲት 26, 2023 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ታስታውሳለህ?

በቅርቡ የወጡትን የመጠበቂያ ግንብ እትሞች በደንብ አንብበሃቸዋል? እስቲ የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ ለማስታወስ ሞክር።

የ2022 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

በ2022 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች ላይ የወጡት ሁሉም ርዕሶች በርዕሰ ጉዳይ ተከፋፍለው የሚገኙበት ማውጫ።