በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

‘ይሖዋ እንዲደሰቱ አደረጋቸው’

ዘሩባቤል፣ ሊቀ ካህናቱ የሆሹዋና ከባቢሎን የተመለሱት እስራኤላውያን ተቃውሞ ቢያጋጥማቸውም ድፍረትና እምነት በማሳየት ደስታቸውን ጠብቀው መቀጠል የቻሉት እንዴት እንደሆነ ተመልከት። ታሪኩ የተመሠረተባቸው ጥቅሶች፦ ዕዝራ 1:1-6፤ 3:1-6, 10-13፤ 4:1-7, 11-16፤ 5:3-5፤ 6:6-12, 22፤ ሐጌ 1:2-11፤ 2:3-9፤ ዘካርያስ 1:12-16፤ 2:7-9፤ 3:1, 2፤ 4:6, 7