በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ዳዊት ይሖዋ ከእሱ ጋር ባደረገው ቃል ኪዳን ላይ ሲያሰላስል

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን አደረገ

ይሖዋ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን አደረገ

ይሖዋ ለዳዊት ሥርወ መንግሥት እንደሚያቋቁምለት ቃል ገብቶለታል (2ሳሙ 7:11, 12 ግርጌ፤ w10 4/1 20 አን. 3፤ ሽፋኑን ተመልከት)

ይሖዋ ከዳዊት ጋር ያደረገው ቃል ኪዳን የተለያዩ ገጽታዎች በመሲሑ ላይ ተፈጽመዋል (2ሳሙ 7:13, 14፤ ዕብ 1:5w10 4/1 20 አን. 4)

የመሲሑ አገዛዝ የሚያስገኛቸው ጥቅሞች ለዘላለም ይዘልቃሉ (2ሳሙ 7:15, 16፤ ዕብ 1:8w14 10/15 10 አን. 14)

ፀሐይና ጨረቃ የመሲሑ አገዛዝ ዘላለማዊ መሆኑን የሚያሳዩ ጥሩ ምሳሌዎች ናቸው። (መዝ 89:35-37) ፀሐይንና ጨረቃን ስታይ ይሖዋ በመንግሥቱ አማካኝነት ለአንተና ለቤተሰብህ እንደሚሰጥ ቃል የገባቸውን በረከቶች አስብ።