በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጋቢት 15, 2024
ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2024 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 2

የ2024 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 2

ይህ ሪፖርት አስደናቂ የሆነው አባታችን ይሖዋ “ሁሉ ለንስሐ እንዲበቃ [እንደሚፈልግ]” ያሳየው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል። (2 ጴጥ. 3:9) በተጨማሪም እንደ ስብሰባዎች ባሉ ቲኦክራሲያዊ ፕሮግራሞች ላይ ከሚኖረን አለባበስ ጋር በተያያዘ ምን ማስተካከያዎች እንደተደረጉ ያብራራል።