በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (የማጥኛ ጽሑፍ)

መንፈሳዊ ፍጡራንሊጠቅሙን ወይም ሊጎዱን የሚችሉት እንዴት ነው? (ክፍል 1)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 10 ላይ ነው።

መጽሐፍ ቅዱስ፣ ለአምላክ ታማኝ ስለሆኑትም ሆነ ስላልሆኑት መላእክት ምን እንደሚያስተምር መርምር።