በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ጤንነት

ጤንነትህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት ነው? የጤና እክል ካለብህ ደግሞ ምን ሊረዳህ ይችላል? ሁኔታህ በፈቀደልህ መጠን ጥሩ ጤንነት እንዲኖርህ የሚረዱ ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ምክሮችን ተመልከት።

ተግዳሮቶች

የጤና ችግር ቢኖርብኝ ምን ላድርግ? (ክፍል 1)

አራት ወጣቶች ያለባቸውን የጤና ችግር ለመቋቋምና አዎንታዊ አመለካከት ለመያዝ የረዳቸው ምን እንደሆነ ተናግረዋል።

የጤና ችግር ቢኖርብኝ ምን ላድርግ? (ክፍል 2)

አንዳንድ ወጣቶች ከባድ የጤና ችግር ቢያጋጥማቸውም በሽታቸውን እንዲቋቋሙና አዎንታዊ አመለካከት እንዲይዙ የረዳቸው ምን እንደሆነ ራሳቸው የተናገሩትን ተመልከት።

የጤና ችግር ቢኖርብኝ ምን ላድርግ? (ክፍል 3)

የሦስት ወጣቶች ተሞክሮ ያለብህን የጤና ችግር መቋቋም የምትችልበትን መንገድ ለመማር ይረዳሃል።

በጉርምስና ዕድሜ የሚከሰቱ ለውጦችን ማስተናገድ የምችለው እንዴት ነው?

በዚህ ዕድሜ ምን መጠበቅ ይኖርብሃል? የሚያጋጥሙህን ለውጦች ማስተናገድ የምትችለው እንዴት ነው?

ጉርምስና የሚያመጣቸውን ለውጦች ማስተናገድ

ይህ የመልመጃ ሣጥን ከጉርምስና ዕድሜ ጋር ተያይዘው የሚያመጡትን ተፈታታኝ ሁኔታዎች እንድትቋቋም ይረዳሃል።

የጤና ስጋቶች

ኃይሌ እንዳይሟጠጥና እንዳልዝል ምን ሊረዳኝ ይችላል?

አንድን ሰው ኃይሉ እንዲሟጠጥና እንዲዝል የሚያደርገው ምን ሊሆን ይችላል? ይህ ሁኔታ አንተንስ ያሰጋሃል? ከሆነ ምን ልታደርግ ትችላለህ?

የአልኮል መጠጥን በተመለከተ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

በሕግ ከመጠየቅ፣ መልካም ስምህን ከማጣት፣ ከፆታዊ ጥቃት፣ ከሱስና ከሞት ራስህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር።

የአልኮል መጠጥ—ምን ማድረግ ይኖርብሃል?

ይህ የመልመጃ ሣጥን የአልኮል መጠጥ እንድትጠጣ የሚደርስብህን ግፊት ለመቋቋም ይረዳሃል።

መጠጣት የሚያስከትለውን መዘዝ አስብ

ብዙ ሰዎች አልኮል ሲጠጡ በኋላ ላይ የሚቆጩበትን ነገር ያደርጋሉ ወይም ይናገራሉ። አንተስ የአልኮል መጠጥ ከሚያስከትላቸው መዘዞች መራቅ የምትችለው እንዴት ነው?

ስታጨስ እንዳትጨስ

ብዙ ሰዎች ትንባሆ ወይም የኤሌክትሮኒክ ሲጋራ ያጨሳሉ፤ ሆኖም ብዙዎች ከዚህ ልማድ ተላቀዋል ወይም ለመላቀቅ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ነው። ለምን? ማጨስ ይህን ያህል ጎጂ ነው?

ትንባሆ እና የኤሌክትሮኒክ ሲጋራ ስለማጨስ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

ታዋቂ ሰዎች ወይም እኩዮችህ ሲያጨሱ ስታይ ዘና እያሉ ያሉ ሊመስልህ ይችላል፤ እውነታው ግን ከዚህ የተለየ ነው። ማጨስ ስላለው አደጋና ከዚህ አደጋ ራስህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ጤናማ አኗኗር

ወጣቶች ስለ ጤናማ አኗኗር የሰጡት ሐሳብ

ተገቢ አመጋገብ እንዲኖርህ ማድረግና ስፖርት መሥራት ይከብድሃል? አንዳንድ ወጣቶች ጤንነታቸው ለመጠበቅ ምን እንደሚያደርጉ በዚህ ክሊፕ ላይ ተናግረዋል።

በቂ እንቅልፍ ማግኘት የምችለው እንዴት ነው?

ጥሩ እንቅልፍ እንድትተኛ የሚረዱህ ሰባት ጠቃሚ ምክሮች።

ስፖርት የመሥራት ፍላጎት እንዲኖረኝ ምን ላድርግ?

አዘውትሮ ስፖርት መሥራት ጤንነትን ከማሻሻል ባለፈ ሌላ ጥቅም አለው?

የተመጣጠነ ምግብ መመገብ የምችለው እንዴት ነው?

ጤናማ አመጋገብ የሌላቸው ወጣቶች አዋቂ ከሆኑ በኋላም አመጋገባቸው ጤናማ አይሆንም፤ በመሆኑም ከአሁኑ ጤናማ የአመጋገብ ልማድ ማዳበርህ አስፈላጊ ነው።

ውፍረት መቀነስ የምችለው እንዴት ነው?

ውፍረት መቀነስ ካለብህ ለየት ያለ የአመጋገብ ሥርዓት (ዳየት) ከመከተል ይልቅ ይበልጥ ጤናማ ለመሆን የሚያስችል የአኗኗር ለውጥ አድርግ።