በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

አርሜንያ

አጭር መረጃ—አርሜንያ

  • 3,103,000—የሕዝብ ብዛት
  • 11,313—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 134—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 277—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ

የአውሮፓ ፍርድ ቤት በወታደራዊ አገልግሎት ለመካፈል ሕሊናቸው የማይፈቅድላቸውን ሰዎች መብት አስከበረ

በሌሎች የአውሮፓ አገሮች ለሚነሱ ተመሳሳይ ጉዳዮች ትክክለኛ ፍርድ ለመስጠት የሚያስችል መሠረት የሚሆነውን ይህን ታሪካዊ ብይን አስመልክቶ የቀረበውን ዘገባ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።