በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ጂብራልተር

  • ካታላን ቤይ፣ ጂብራልታር—የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? የተባለው ትራክት ሲሰጥ

አጭር መረጃ—ጂብራልተር

  • 34,000—የሕዝብ ብዛት
  • 161—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 2—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 221—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

በተጨማሪም ይህን ተመልከት