መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሚያዝያ 2022

ይህ እትም ከሰኔ 6–ሐምሌ 3, 2022 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ለውሾቼ የሚበላ ነገር ሰጧቸው

የጽሑፍ ጋሪ ይዘው የቆሙ የይሖዋ ምሥክር ባልና ሚስት፣ በዚያ ለሚያልፍ አንድ ሰው ብቻ ሳይሆን ለውሾቹም ደግነት ያሳዩ ነበር። ታዲያ ይህ ምን ውጤት አስገኘ?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

መጽሐፍ ቅዱስ ቃለ መሐላ መፈጸምን በተመለከተ ምን ይላል??

የአንባቢያን ጥያቄዎች

አንድ ክርስቲያን ቅዱስ ጽሑፋዊ ድጋፍ የሌለው ፍቺ ከፈጸመ በኋላ ሌላ ሴት ቢያገባ፣ ጉባኤው የቀድሞውን ትዳሩንና አዲሱን ትዳሩን የሚመለከተው እንዴት ነው?