በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጽሐፍ ቅዱስ ያሳለፈው ታሪክ

መጽሐፍ ቅዱስ እስከ ዘመናችን ድረስ ተጠብቆ የቆየው እንዴት ነው?

በእጃችን የሚገኘው መጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያዎቹ ቅጂዎች የሚያስተላልፉትን ሐሳብ በትክክል እንደያዘ እርግጠኛ መሆን እንችላለን።

በምዕራፍና በቁጥር መጽሐፍ ቅዱስን የከፋፈለው ማን ነው?

በቁጥር መከፋፈሉ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ የሆነው ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ በተቃዋሚዎች ከመጥፋት ተርፏል

በርካታ የፖለቲካና የሃይማኖት መሪዎች ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ እንዳይኖራቸው፣ እንዳያሳትሙ ወይም እንዳይተረጉሙ ለመከልከል ሞክረዋል። ሆኖም ያደረጉት ሙከራ ሁሉ አልተሳካም።

መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስን ያስጻፈው አምላክ ከሆነ እስከ ዛሬ ከተጻፉት መጻሕፍት ሁሉ የላቀ መሆን አለበት።

የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ተቀይሯል ወይም ተበርዟል?

መጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊ መጽሐፍ ከመሆኑ አንጻር መልእክቱ እንዳልተቀየረ እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን?

የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ተጠብቆ ቆይቷል

አንዳንድ መሰሪ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ለመቀየር ጥረት አድርገዋል። ጥረታቸው የከሸፈው እንዴት ነው?