በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ከታሪክ አንጻር የመጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛነት

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ አገሮችና ቦታዎች

የአንድን የእስራኤል ነገድ መኖሪያ ያረጋገጡ ጥንታዊ መዛግብት

በሰማርያ የተገኙ የሸክላ ስብርባሪዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን ታሪክ ትክክለኛነት አረጋገጡ።

የነነዌ አወዳደቅ

የአሦር መንግሥት እጅግ ኃያል በነበረበት ዘመን የአምላክ ነቢይ አንድ ያልተጠበቀ ነገር ተነበየ።

ይህን ያውቁ ኖሯል?—ሐምሌ 2015

መጽሐፍ ቅዱስ የተስፋይቱ ምድር የተወሰኑ ክፍሎች በደን የተሸፈኑ እንደነበሩ ይናገራል። በዛሬው ጊዜ አብዛኛው ክፍል የተመነጠረ ከመሆኑ አንጻር ይህ እውነት ሊሆን ይችላል?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—ሚያዝያ 2013

የጥንቷ ነነዌ ‘የደም ከተማ’ ተብላ የተጠራችው ለምን ነበር? የጥንት አይሁዶች በጣሪያቸው ዙሪያ መከታ ያደርጉ የነበረው ለምን ነበር?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ሰዎች

ይህን ያውቁ ኖሯል?—መጋቢት 2020

እስራኤላውያን በግብፅ ባሪያ እንደነበሩ የሚያሳይ ማስረጃ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ይገኛል?

በጥንታዊ ማሰሮ ላይ ተጽፎ የተገኘ የመጽሐፍ ቅዱስ ስም

በ2012 የአርኪኦሎጂ ባለሙያዎች 3,000 ዓመታትን ያስቆጠረ የአንድ ማሰሮ ስብርባሪ በማግኘታቸው ተመራማሪዎች በጣም ተደስተዋል። ይህን ግኝት ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው?

ንጉሥ ዳዊት በእርግጥ ምድር ላይ የኖረ ሰው መሆኑን የሚያሳይ የአርኪኦሎጂ ማስረጃ

አንዳንድ ምሁራን የዳዊት ታሪክ እውነተኛ እንዳልሆነና ከጊዜ በኋላ የተፈጠረ የብሔሩ አፈ ታሪክ እንደሆነ ይከራከራሉ። የአርኪኦሎጂ ባለሙያዎች ምን ይላሉ?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—የካቲት 2020

የባቢሎኑ ቤልሻዛር ስለነበረው ሥልጣን አርኪኦሎጂ ምን ያረጋግጣል?

የታሪክ መስኮት—ታላቁ ቂሮስ

ቂሮስ ማን ነበር? ገና ከመወለዱ ከ150 ዓመት ገደማ በፊት ምን አስደናቂ ትንቢት ተነግሮ ነበር?

ተጨማሪ ማስረጃ

ታተናይ ማን እንደሆነ አታውቅ ይሆናል፤ ይሁንና ስለ እሱ የሚገልጹ አርኪኦሎጂያዊ ግኝቶች የሚያረጋግጡት ነገር አለ።

መጥምቁ ዮሐንስ በእርግጥ በሕይወት የኖረ ሰው ነው?

የመጀመሪያው መቶ ዘመን የታሪክ ምሁር የሆነው ጆሴፈስ መጥምቁ ዮሐንስ በእርግጥ እንደኖረ እርግጠኛ ነበር። እኛም እርግጠኞች መሆን እንችላለን።

ኢየሱስ በምድር ላይ እንደኖረ የሚያሳይ ማስረጃ

ጥንታዊም ሆነ ዘመናዊ ምሁራንና ጽሑፎች ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላሉ?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ኢየሱስ ሕይወት የያዘው ዘገባ ትክክለኛ ነው?

እስከ ዛሬ ከተገኙት ሁሉ እጅግ ጥንታዊ ስለሆነው በእጅ የተገለበጠ የቅዱሳን መጻሕፍት ቅጂ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

የቀያፋ ቤተሰብ የሆነች ሴት

የሚርያም የአፅም ማስቀመጫ ሣጥን መገኘቱ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱት ሰዎችም ሆኑ ቤተሰቦቻቸው በታሪክ ውስጥ በእርግጥ የነበሩ እንደሆኑ ያረጋግጣል።

ይህን ያውቁ ኖሯል?—ኅዳር 2015

ዮሴፍ፣ ፈርዖን ፊት ከመቅረቡ በፊት የተላጨው ለምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የጢሞቴዎስ አባት “ግሪካዊ” እንደሆነ ተገልጿል። ይህ ማለት በትውልድ ግሪካዊ ነበር ማለት ነው?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ክንውኖች

የኖኅ እና የጥፋት ውኃው ታሪክ እውነተኛ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ክፉ ሰዎችን ለማጥፋት በውኃ እንደተጠቀመ ይናገራል። መጽሐፍ ቅዱስ ከአምላክ የመጣ ለመሆኑ ምን ማስረጃ አለ?

በዓለም ላይ ያሉት ቋንቋዎች የመጡት “ከባቤል ግንብ” ነው?

የባቤል ግንብ ምንድን ነው? የሰው ልጆች ቋንቋዎች የመጡት ከየት ነው?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—ሰኔ 2022

ሮማውያን እንደ ኢየሱስ ያለ በእንጨት ላይ ተሰቅሎ የተገደለ ሰው በሥርዓት እንዲቀበር ይፈቅዱ ነበር?

ለሰው ዘር ሁሉ የሚሆን ምሥራች​—ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት

ኢየሱስ ክርስቶስ ጊዜውንና ጉልበቱን በመጠቀም ‘የመንግሥቱን ምሥራች’ አውጇል። ታዲያ እሱ የሰበከው መልእክት ኢየሱስ ሲሞት ተዳፍኖ ቀርቷል?

የመጽሐፍ ቅዱስን ዘገባ ትክክለኛነት የሚያሳይ በግብፅ የሚገኝ ጥንታዊ የተቀረጸ ምስል

በግብፅ የሚገኝ አንድ ጥንታዊ የተቀረጸ ምስል የመጽሐፍ ቅዱስን ዘገባ ትክክለኛነት ያረጋግጣል።

በግዞት ወደ ባቢሎን ስለተወሰዱት አይሁዳውያን የሚናገረው የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ትክክለኛ ነው?

የአል ያሁዱ ጽላቶች አይሁዳውያን በባቢሎን ስለሚኖራቸው ሕይወት አምላክ የተናገረውን ይደግፋሉ?

የአንባቢያን ጥያቄዎች—ኅዳር 2015

የጥንቷ ኢያሪኮ ድል የተደረገችው ለረጅም ጊዜ ሳትከበብ ለመሆኑ ምን ማስረጃ አለ?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—ጥቅምት 2012

ኢየሩሳሌም በ70 ዓ.ም. ከመጥፋቷ በፊት ክርስቲያኖች ከይሁዳ ሸሽተው እንደወጡ የሚያሳይ ማስረጃ አለ? ለመሆኑ ‘የነቢያት ልጆች’ የተባሉት እነማን ናቸው?

በጥንት ዘመን የነበረው ሕይወት

ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ የተጠቀመው ምን ዓይነት ሠረገላ ነው?

ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ፣ ፊልጶስ ሲያነጋግረው በምን ዓይነት ሠረገላ ውስጥ ነበር?

የአንባቢያን ጥያቄዎች—ጥቅምት 2023

እስራኤላውያን በምድረ በዳ በነበሩበት ጊዜ ከመና እና ከድርጭት ውጭ ሌላ የሚበሉት ነገር ነበራቸው?

ጥንታዊ የጡብ ሥራ የመጽሐፍ ቅዱስን ዘገባ ይደግፋል

በጥንቷ ባቢሎን ፍርስራሾች መካከል የተገኙት ጡቦችና የተሠሩበት መንገድ የመጽሐፍ ቅዱስን ዘገባ የሚደግፈው እንዴት ነው?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—ሰኔ 2022

በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ዓመታትና ወራት የሚቆጠሩት እንዴት ነበር?

ጥንታዊ ማኅተሞች ምን ዓይነት ነበሩ?

የጥንት ማኅተሞች ምን አገልግሎት ይሰጡ ነበር? ነገሥታትና ገዢዎች ይጠቀሙባቸው የነበረውስ እንዴት ነው?

‘ከኮረብቶቿ መዳብ ቆፍረህ ታወጣለህ’

የቅርብ ጊዜ የአርኪኦሎጂ ግኝቶች በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን መዳብ ጥቅም ላይ ይውል የነበረው እንዴት እንደሆነ ይገልጻሉ።

በጥንት ዘመን የነበሩ መዋቢያዎች

በጥንት ዘመን የነበሩ ሴቶች ራሳቸውን ለማስዋብ ምን ነገሮችን ይጠቀሙ ነበር?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—ጥቅምት 2017

ኢየሱስ መሐላን ያወገዘው በየትኛው የአይሁዳውያን ልማድ የተነሳ ነው?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 5 2017

ኢየሱስ ስለ “ቡችሎች” የተናገረው ምሳሌ ሌሎችን ዝቅ የሚያደርግ ነበር?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—ሰኔ 2017

ኢየሱስ በቤተ መቅደሱ ውስጥ እንስሳት ይሸጡ የነበሩትን ነጋዴዎች “ዘራፊዎች” ብሎ የጠራቸው ለምንድን ነው?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—ጥቅምት 2016

የሮም መንግሥት በመጀመሪያው መቶ ዘመን በይሁዳ ለነበሩ የአይሁድ ባለሥልጣናት ምን ያህል ሥልጣን ሰጥቶ ነበር? እንዲሁም በጥንት ዘመን አንድ ሰው በሌላ ሰው እርሻ ላይ እንክርዳድ መዝራቱ በእርግጥ ሊፈጸም የሚችል ነገር ነበር?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—ታኅሣሥ 2015

በ33 ዓ.ም. በጴንጤቆስጤ ዕለት በእርግጥ አይሁዳውያን “በምድር ዙሪያ ካለ አገር ሁሉ” መጥተው ነበር? በኢየሩሳሌም ለሚከበረው የአይሁዳውያን በዓል የሚመጡ በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች ማረፊያ የሚያገኙት እንዴት ነበር?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—መጋቢት 2015

ሐዋርያው ጳውሎስ የሮም ዜግነት ያለው መሆኑ ምን ጥቅም አስገኝቶለታል? በጥንት ዘመን የነበሩ እረኞች የሚከፈላቸው እንዴት ነበር?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—ግንቦት 2014

አይሁዳውያን የኢየሱስ እግር እንዲሰበር ጲላጦስን የጠየቁት ለምን ነበር? ዳዊት ጎልያድን በወንጭፍ ገድሎታል ብሎ ማመን ምክንያታዊ ነው?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—የካቲት 2014

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እሬት ተብሎ የተጠቀሰው ነገር ምንድን ነው? በኢየሩሳሌም በነበረው ቤተ መቅደስ ውስጥ ተቀባይነት ያላቸው መሥዋዕቶች የትኞቹ ነበሩ?

ይህን ያውቁ ኖሯል?—ጥር 2014

በኢየሱስ ዘመን ለቤተ መቅደሱ መዋጮ የሚደረገው እንዴት ነበር? የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊ የሆነው ሉቃስ ትክክለኛ ታሪክ ጸሐፊ ነው?