በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

አምላክ ፍጹም የአእምሮ ጤንነት የምናገኝበት ጊዜ እንደሚመጣ ቃል ገብቷል

አምላክ ፍጹም የአእምሮ ጤንነት የምናገኝበት ጊዜ እንደሚመጣ ቃል ገብቷል

አምላክ የአእምሮ ሕመምን ለመቋቋም የሚረዳ ምክርና ማጽናኛ በመጽሐፍ ቅዱስ አማካኝነት ሰጥቶናል።

ሆኖም ማጽናኛና ምክር በመስጠት ብቻ አልተወሰነም። አምላካችን ለአእምሮ ሕመም መንስኤ የሚሆኑትን ነገሮች በሙሉ ለዘለቄታው እንደሚያስወግድ ቃል ገብቷል።

ይህን ቃሉን በሚፈጽምበት ጊዜ የሚያሠቃዩ ስሜቶች፣ የአእምሮ ሕመሞችና መጥፎ ትዝታዎች ፈጽሞ “አይታሰቡም፤ ወደ ልብም አይገቡም።”—ኢሳይያስ 65:17

የይሖዋ ምሥክሮች፣ አምላክ ይህን አስደሳች ተስፋ የሚፈጽመው መቼና እንዴት እንደሆነ ሊያስተምሩህ ፈቃደኞች ናቸው።